Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

 (#ትስስሩ_ህዝብና_መንግስት_የሰጠንን_ሀላፊነት_በብቃት_ለመወጣት_ቃል_የምንገባበት_ነው) #ክቡር_አቶ_ጥራቱ_በየነ 

የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱን ለተጠሪ የክፍለ ከተማ ሥራና ክህሎት ጽሕፈት ቤቶችና ለቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በማስተዋወቅ የትስስር ሰነድ ተፈራርሟል።
ቢሮው በዛሬው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ባካሄደው የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ለ350ሺ ዜጎች ቋሚ የሀገር ውስጥ የስራ ዕድል በመፍጠር ለ15ሺ ዜጎች የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ለመስጠት አቅዶ ወደ ተግባር መግባቱን አስታውቋል።የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አካባቢያዊ የመልማት ፀጋዎችን መሰረት አድርገው ስልጠና እንዲሰጡ በትኩረት እንደሚሰራም ተጠቁሟል።

ከዚህም ጋር በተያያዘ 31ሺ 500 መደበኛ ስልጣኝ እና 350ሺ የአጭር ጊዜ ስልጠና ይሰጣል።
በ2018 በጀት ዓመት ቢሮውን ጨምሮ የተጀመሩ የ10 ኮሌጆች የISO ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ባለቤት እንዲሆኑ ይሰራል።በበጀት ዓመቱ 15ሺ አዲስ ኢንተርፕራይዞችን በ105 አንቀሳቃሾች ለማደራጀት እንሚሰራም ተመላክቷል።

ትስስሩ ህዝብና መንግስት የሰጠንን ሀላፊነት በብቃት ለመወጣት ቃል የምንገባበት ነው ያሉት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ተጠሪ ተቋማቱ በትኩረት መሥራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል።

ዘገባው የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ነው 

Recent news

News

በደጃዝማች ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ የሶስተኛ ዙር ብቃት የወጣቶች ስራ ላይ ልምምድ የኮምፒተር ክህሎት ስልጠና ወስደው ላጠናቀቁ ወጣቶች የእውቅና ሰርተፊኬት ተሰጠ ።

በደጃዝማች ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ የሶስተኛ ዙር ብቃት የወጣቶች ስራ ላይ ልምም..

News

የደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ በመደበኛ እና ኢ-መደበኛ ስልጠና

የደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ በመደበኛ እና ኢ-መደበኛ የስልጠ..

News

#ኮሌጃችን_የአረንጓዴ_አሻራ_መርኃ_ግብር_ላይ_የነቃ_ተሳትፎ_እያደረገ_ይገኛል።

#ኮሌጃችን_የአረንጓዴ_አሻራ_መርኃ_ግብር_ላይ_የነቃ_ተሳትፎ_እያደረገ_ይገኛል..

News

ውድ የት/ክፍል ተጠሪዎች እና ሰልጣኝ ልማት

> Akic Remidan: ውድ የት/ክፍል ተጠሪዎች እና ሰልጣኝ ልማት(..

Gallery

file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon

Notice

30 Jul 2025
EXAM

YOU WILL HAVE AN EXAM TOMMORROW@2:30 LOCAL TIME

Blogs

AKIC ለሁሉም የኮሌጁ ማህበረሰብ በሙሉ የE-School systemን ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንገኛለን ስለዚህ ስትመዘገቡ በተላከላቹህ email እና password እየገባቹህ መረጃቹህን በ akic.aatvetb.edu.et ላይ እየገባቹህ ማየት ትችላላችሁ። በተጨማሪም digital library ለይ ስለ ሲስተም አጠቃቀም ማኑዋሎች ስላሉ መጠቀም ትችላላቹሀ።የሚላክላችሁንemail እና passwor.. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with