#የሰኞ ማለዳ የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ#በኮሌጃችን የወርቃማ ሰኞ መርሐግብርን አስመልክቶ ውይይት የተደረገ ሲዎን በውይይቱም የኮሌጃችን የተቋማት ልማት እና አስተዳደር ጉዳዮች ምክትል ዲን የሆኑት አቶ ታከለ ኦላኒ በጁዋሪ ዊንዶ ኳድራንት ፍልስፍና ዙሪያ አድርገው ልምዳቸው አካፍለውናል።