Announcement የወጣቶች የስራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት

የወጣቶች የስራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት

25th August, 2025

ደጃዝማችገረሱኪ ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቃት የወጣቶች የስራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት ተለማማጅ ወጣቶችን ተቀብሎ በመሰረታዊ የኮምፒተር ክህሎት ለማሰልጠን ኦሬንቴሽን ሰጠ ።

የስልጠና ፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ ኤፍሬም ፀጋው እንደገለፁት ሰልጣኞቹ የተውጣጡት ከክፍለ ከተማው ወረዳ 8 ሲሆን ብዛታቸውም 319 ናቸው ብሏል ።

አስተባባሪው አክለው የሚሰጠው ስልጠናም በመሰረታዊ የክምፒተር ክህሎት (Technical Computer Training Skills) ሲሆን ስልጠናውም ለአምስት(5) ተከታታይ ቀናት ይሰጣል ብሏል ።

           ነሐሴ 19 ቀን ፣ 2017 ዓ/ም
          የኮሌጁ ኮምኒኬሽን

.

Copyright © All rights reserved.

Created with